(ድሮን) ማከማቻ እና የጥገና መጋዘን መምታቷን ዛሬ ቅዳሜ ተናግራለች። በዚህ ጥቃት ሩሲያ በዩክሬን ላይ በጅምላ የምትፈጽመውን መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃት “ በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንስ” ማድረጓንም ...
" ከዚያ በፊት በኢየሩሳሌም እና በሙት ባህር አካባቢ የማስጠንቀቂያ ደወሎች ሲጮኹ ቆይተዋል። ሲል የእስራኤል ጦር አስታውቋል፡፡ ከአንድ ቀን በፊት ሰነዓ ላይ አዲስ የአየር ጥቃት የተፈጸመ ሲሆን፣ ...
ነፃ የትምህርት ዕድል አግኝተው ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚመጡ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የባህል መጋጨት፣ ብቸኝነት፣ እና የአየር ንብረት ለውጥ በተደጋጋሚ ከሚያነሷቸው ተግዳሮቶች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ለመሆኑ ተማሪዎች ከኢትዮጵያ ሲነሱ እንዲሁም ዩናይትድ ስቴትስ ከደረሱ በኋላ ሊገነዘቧቸው የሚገቡ ነገሮች ምንድናቸው?
"የክልሉን ከፍተኛ ባለሥልጣን ዘልፋችኋል፣ ጥላቻ ነዝታችኋል፣ እንዲሁም ሀሰተኛ መረጃ አስተላልፋችኋል" በሚል በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው የነበሩ ስድስት ወጣቶችን የክልሉ ...
"ተቋማቱን ይጎዳል" ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ባለሙያዎች፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ፣ "ነባሩን የደረጃ ዕድገት መመሪያ በአዲስ መተካት ሲገባው፣ እሱን በደብዳቤ ሽሮ ...